የሰዎችን ስሜት አለማዳመጥ እና ውጤቱ
ይህን ምድር አስቀያሚ እንዲሆን ካደረጉት ነገሮች መካከል ዋነኛው የራስን የልብ ትርታ ብቻ ማዳመጥ፤ ነገር ግን የሌሎችንም ስሜት ከራሳችን በመጠኑም ቢሆን ወጣ ብለን አለመመልከት ነው ።ይህ መጨካከን እና ጥላቻ ይወልዳል ። በዚህ ምክንያት የተፈጠረው ጥላቻ ጦርነትን ይወልዳል ። ይህ ጦርነት ደግሞ የሰወችን ስቃይና መከራ ፤ ሞት እና ሌሎች ማህበራዊ ቀውስ በማስከተል ዘመን የማይሽረው መጥፎ ጠባሳ አሳርፎ ያልፋል ።
Comments
Post a Comment