Posts

Showing posts from July, 2023

የሰዎችን ስሜት አለማዳመጥ እና ውጤቱ

 ይህን ምድር አስቀያሚ እንዲሆን ካደረጉት ነገሮች መካከል ዋነኛው የራስን የልብ ትርታ ብቻ ማዳመጥ፤ ነገር ግን የሌሎችንም ስሜት ከራሳችን በመጠኑም ቢሆን ወጣ ብለን አለመመልከት ነው ።ይህ መጨካከን እና ጥላቻ  ይወልዳል ። በዚህ ምክንያት የተፈጠረው ጥላቻ ጦርነትን ይወልዳል ። ይህ ጦርነት ደግሞ የሰወችን ስቃይና መከራ ፤ ሞት እና ሌሎች ማህበራዊ ቀውስ በማስከተል ዘመን የማይሽረው መጥፎ ጠባሳ አሳርፎ ያልፋል ።